የአማራ ማህበር ተግባርና አስተዳደራዊ መዋቅር

ሀ. የአማራ ማህበር ዋና ተግባር በሎስ አንጀለሰና አካባቢው ይሚኖሩትን አማራ ወገኖችን አቀራርቦ በአንድነት ለሰላም ለፍትህና ለዲሞክራሲ የሚታገለውን በሀገር ውስጥ የሚገኝውን የአማራ ወገን ይረዳል ፡፡

ለ. የአማራ ማህበር የመላ ኢትዮጵያውያንን እኩልነት፤ ነፃነት፤ በፍትሓዊ አስተዳደር በአንድነት አብሮ መኖርን ይደግፋል።

ሐ. ለአማራ ህዝብ ሰብአዊ መብት መከበር ይሰራል፤ ይታገላል። አስተዳደርን በሚመለከት ግን የካሊፎርኒያ ማህበር ማቋቋሚያ አዋጅና አግባብነት ያላቸው ሌሎች ደንቦች እንዲሁም መተዳደሪያ ደንብ በሚደነግገው መሰረት የአማራ ድርጅት ነጻ ሆኖ በአባላቱና በአግባቡ በሚመረጥ የባለአደራዎች ቦርድ የሚተዳደር ይሆናል።

መ. የካሊፎርኒያ ማህበር ማቋቋሚያ ሕግ በሚደነግገው መሰረት የገቢ ምንጩ የአማራ ማህበር የአባላትንና ድጋፍ ሰጭ ወገኖች በሚያደርጉት እርዳታ

June 30, 2024